1 Comment

  1. ቴዲ ጥሩ ነው! ትክክል ነው የተናገርከው:: ግን አንተም ራስህ ከዛ አይነት የጎጠኝነት አስተሳሰብ ነጻ አይደለህም::

    ሁሌም ቢሆን የአማራ አጼዎቻችንና ነገስታቶቻችን ዝና ከሌላው ህዝብ ጀግኖቻችን ጐላ አድርገህ ለማሳየት ነው ጥረትህ:: ምናለበት ስለሁሉም ህዝቦች አባቶች/ጀግኖች ብትዘፍን? ምናለበት የራስህ ዘር ታሪክ ደመቅ እያደረግክ የሌላው እያደበዘዝክ የኢትዮጵያችህን ታሪክ ማወክ ቢቀርበህስ?

    በተረፈ አዲሱ አልበምህ በጣም ወድጄልሃለሁ! በጣም ድንቅ ስራ ነው::

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


*