አዲስ አበባ፡ የሀብ ኦፍ አፍሪካ ፋሽን ሳምንት ፎቶዎች

በየዓመቱ የሚካሄደው የሀብ ኦፍ አፍሪካ የፋሽን ትዕይንት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ከመስከረም 23፣ 2011ዓ. ም. ጀምሮ እየተካሄደ ነው፤ በዚህ የፋሽን ትዕይንት ላይ የኢትዮጵያ፣ የሞሮኮ፣ የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎና የኬንያ 15 ዲዛይነሮች ተሳትፈዋል

hub-africa-fashion-show-addis-ababa

በፎቶው ላይ የሚታየው ልብስ ዲዛይን የተደረገው በARTC/ፍራንሲስኮ ሬሜሳል ነው. More pictures >>

Share this on:

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


*